#personal
Le father passport lawetalt nber mn mndn nw yemiyasfelgew ?
Jul 19, 20245 engagements
Le father passport lawetalt nber mn mndn nw yemiyasfelgew ?
Jul 19, 2024አዲስ ፓስፖርት ለማዉጣት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች 1. ከ 40 አመት በታች ከሆኑ የተረጋገጠ የልደት የምስክር ወረቀት(Aunthenticated birth certificate ) 2. የታደሰ ቀበሌ መታወቂያ (ጊዜያዊ ከሆነ መታወቂያዉን ካወጡበት ቀበሌ የድጋፍ ደብደቤ ያስፈልጋል) ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3 ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት የክፍያ አማራጭ ክፍያ በመፈፀም ፕሪንት አውት በማድረግ በቀጠሮ ቀን (Appointment date) ብቻ ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቢሮ በአካል በመቅረብ አሻራና ፎቶ መስጠት አለብዎት። በቀጠሮ ቀን(Appointment date) አሻራና ፎቶ ለመስጠት ወደ መስሪያ ቤታችን ሲመጡ ኦርጅናል የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ፣ ኦርጅናል የልደት ምስክር ወረቀት እንዲሁም ያመለከቱበትን ፕሪንት አውት ይዘው መምጣት ይኖርብዎታል።
Jul 20, 2024awutetehelet milk amta beleh letlekew nw
Jul 20, 2024