In orthodox astemro yetemarkut, haymena kemilew kal yemeta sihon be and amlak mamen, metamen malet new.
Jul 20, 2024In orthodox astemro yetemarkut, haymena kemilew kal yemeta sihon be and amlak mamen, metamen malet new.
Jul 20, 2024ሐይማኖት ማለት ግሱ ወይም ቃሉ የመጣው ሐይመነ ከሚለው ሲሆን ይህም አመነ ማት ነው በውስጡም ማመን መታመንን ይዛል ምንድን ነው ማመን መታመን ማመን ማለት ደሞ in ortodox አንድ አምላክ አሱም እግዚአብሔር እንደሆነ ማመን የፈጠረን አሱ እንደሆነ በሚስጥራተ ቤተክርስቲያን ማመን(አእማደ ሚስጥራት) ሀጥያትን የሚፀየፍ አለምን ካለመኖር ወደመኖር ያመጣ ስለሰውልጅ የተሰዎ ፍቅር የሆነ አምላክ እንዳለ ማመን የፃድቃንን ምልጃ ማመን መታመን ማለት ደሞ ላመንነው ነገር መገዛት እውነት/ፍቅር የሆነውን አምላክ እንዳመንን በመታመን ደሞ እውነት/ፍቅር የሆነውን አምላክ መከተል፡፡ ስንታመን በግብራችን እሱን እንመስላለን ማለት ነው የመንነው ላመነው ነገር መገዛት መታመን ማለት ነው
Jul 20, 2024ያለ ሀይማኖት መንፈሳዊ ህይወት መኖር አንችልም?? የግድ ከአምላክ ጋር ለመገናኘት ሀይማኖት ያስፈልገናል?? እና በግብራችን እሱን እንመስላለን ያልከው አልገባኝም
Jul 26, 2024A name given to a group of members who has same ideas of the creater
Jul 20, 2024The path of ur success in this world & in the hereafter my lady.
Jul 20, 2024Big power yet yegegnal Wagawenm metaku kalachu ngrugn 🙏🙏
Jul 21, 2024👆👆👆👆👆 ሃይማኖት እና እምነት * ሃይማኖት ምንድን ነው? * እምነት ምንድን ነው? * የእምነት አይነቶች በመጽሀፍ ቅዱስ ሃይማኖት አያስፈልግምን ? * ክርስትና ሃይማኖት አይደለምን? * ድህነት በሃይማኖት አይደለምን? * በሞተልን ጌታ የምንገኘው እንዴት ነው? * ወንጌል በየትኛውም ሃይማኖት ቢሰበክ ችግር የለውምን? * ዶግማ ማለት ምን ማለት ነው? * ኦርቶዶክስ ተዋህዶበሰው የተመሰረተች ነችን? * የሃይማኖት ክፍልፋይ ስም ነው ችግራችን? ወይስ የመጽሀፍ ቅዱስ አረዳድ? * የመጽሀፍ ቅዱስ ክርስትና እንደምን ያለ ነው? * በሃይማኖቶች መካከል ያለው የአስተምህሮ ልዩነት ችግር የለውምን? ከመድሎተ_ጽድቅ መጽሐፍ የተወሰደ አጭር ማብራሪያ አለች በpdf...... Username ያስቀምጡ ላጋራዎት።
Jul 20, 2024Huala ker astesaseb
Jul 20, 2024ዲንጋዮች ተሰባስበው የፈጠሩት ኮተት
Jul 20, 2024ሰዎች አብሮ ለመኖር ህግጋትን ያፀኑበት ፣ ስለ ህይወት ፣ ዩኒቨርስ እና አላማ የራሳቸውን ግምት ያስገቡበት ፣ በተለያዩ ታሪኮች ተስፋን ያፀነቁበት እንድሁም በተለያዩ ልማዳት ራሳቸውን የተለዩ ያደረጉባት ነው።
Jul 20, 2024Wushet
Jul 20, 2024Bullshit🤢
Jul 20, 2024የተረት ተረት ስብስብ
Jul 20, 2024