#other
Guys Passports የተተሳሳተ ፊደል ለማስተካከል ድጋሜ ቀጠሮ ነዉ ማሲዘዉ የምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ PLS
Jul 19, 20241 engagements
Guys Passports የተተሳሳተ ፊደል ለማስተካከል ድጋሜ ቀጠሮ ነዉ ማሲዘዉ የምታዉቁ ካላቹ ንገሩኝ PLS
Jul 19, 2024Yeah, Jealos ባለፈ እንደዛ ነው ያደረገው and U need to pay 2500 birr. የልደት የምስክር ወረቀትም ይዘህ ትሄዳለህ ለድጋሚ verification.
Jul 19, 2024