What's the matter with Bahirdar UV and the City it self ??? ኧረ በፈጣሪ ምንድነው ? እንዴት ነው መቋቋም የሚቻለው ? ሁለት ጥያቄ Final ke 50% ይያዛል ።እሺ ጥያቄውስ ይሁን ብለህ አልቅሰህ እንደሀገር የመጣ ነው እርም ብለህ በተቀመጥክበት ያስቀዳኸው ጀለስ በ 10 ማርክ በልጦሀል😭😭 ይሄን ሰምተህ እየተበሳጨህ ካፌ ለመመገብ ረዥም ሰልፍ ተሰልፈህ በመከራ ሲደርስህ meal card ህ ዶርም አልጋህ ላይ እንዳለ ትዝ ይልሀል ። እስኪ ሆዴ ቻለው ቻለው እያልክ አይንህ እንባ አቅርሮ አራተኛ ፎቅ ድረስ ጉልበትህ ዝሎ በመሀል ሁለቴ እያረፍክ እንደምንም ዶርምህ ስትደርስ ። ጀለሶችህ ዶርም ቆልፈው ተሰውረዋል😭😭😭😭😭💔 በ ወር ውስጥ ብቻ ሁለት ስልክ ልትበላ ትችላለህ ። ለዛውም እዚህ ለምነህ ነው የምትሰጣቸው💔😂። ለቤተሰብ ከሁለት ሳምንት በኋላ ደውለህ ሌቦች አግተውህ ምናምን አሰቃይተው ስልክ እና ገንዘብህን እንደወሰዱብህ አሳምነህ ገንዘብ አስልከህ እሱንም ለ assignment , ለ copy ምናምን ስትቆነጣጥብ ያልቃል ። ለስሙ ብለህ በርካሽ techno pop 2 ከሰው እጅ ላይ ትገዛለህ 😭😭 16 GB መቃጠል😥 Anyway how did you survive guys?? በዚህ የገንዘብ ችግር ፣ በዛ Assignment ፣ ፈተና፣ ምናምን እንዴት ነው መማር እና መጨረስ የቻላችኹት ?😭
Jul 19, 2024አተራረክ ላይ ጎበዝ ነህ በውነት ነው የምልህ😂
Jul 19, 2024