sup AAE families ... the thing is ከ3ወር በፊት ነው የተዋወቅነው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ እና she is my siniour and we both are in music group in our university እና ቀስበቀስ በጣም ተቀራረብን በጣም ቀረብኳት even i tell her my biggest secret that i dont tell to anybody and slowly i know i love her😣 ማለት ጊወርጊስን እንዴት እንደማፈቅራት መናገር አልችልም እሷም በጣም እንደምትወደኝ ታሳየኛለች ማለት አንደወንድሟ ነበር ምትንከባከበኝ ከዛ ግቢ ውጡ ተባልን እና ወጣን and after we go back to our home we talk 24/7 በቴክስት በስልክ ከዛም የሆነ ቀን ጠጥቼ እንደማፍቅራት ነገርኳት እሷም ፍቅር እንደማይገባት ግን ለኔ የተለየ ቦታ እንዳላት ነገረችኝ ከዛ በኋላ ግን ቀስ በቀስ ወሬ መቀነስ መደወልም አቆመች እኔም በጣም ስቃይ ውስጥ ነኝ ቅዱስ ገብርኤልን ሲግማነቴ ውሀ በላው በቃ😁and i dont know if እንዴት መኖር እንደምችል የእውነት ድክም አለኝ ፀበልም ልጀምር እያሰብኩ ነው መላ በሉኝ እስኪ help ur brother😣
Jul 19, 2024ሲግማው ኧረ ጊዮርጊስንና ገብርኤልን አታሰቃያቸው ! !
Jul 19, 2024