ሰላም እንዴት ናችሁ ፍቅረኛ አለኝ አንድላይ ከሆንን ሁለት አመት ሊሞላን አንድ ወር ነው የቀረን። ከዛ በፊትም ሁለት አመት በጓደኝነት አንድላይ ነበርን፣ ለኔ የመጀመርያዬ ነው እሱ ግን ከእኔ በፊት ፍቅረኛ ነበረችው። አብረን ከሆን አመት ሊሞላን አከባቢ ከሌሎች ከብዙ ሴትዎች ጋር ግንኙነት(Sexual )እንደነበረው ነገረኝ እና sex እድናደርግ እንደሚፈልግ ነገረኝ፣ እኔ ደግሞ እንደማልፈልግ ነገርኩት እስከ ዛሬ አብረን አለን። እሱ በጭራሽ የእምነት ሰው አይደለም አኔ ደግሞ እምነቴ ላይ መበርታት እና የሚያበረታኝ እፈልጋለሁ። ወደዛ ልገፋዉ ሞከርኩ ግን ምንም። የ breakup ህይወት እንዲኖረኝ አልፈልግም ቢሆንልኝ በቤተ ክርስቲያን ማግባት ነው የምፈልገው። ሁሌም እንደዚህ ስለዉ አንቺ ድንግል ስለሆንሽ ነው እንደዚ ምታስቢዉ እኔ ግን ከብዙ ሰዉ ጋር sex አድርግያለዉ ለእሱ አልሆንም አንቺን ግን ማጣት አልፈልግም ይለኛል ፣ንስሐ እንድንገባ እና ሁሉንም እንድንረሳዉ ብጠይቀዉ አልተቀበለኝም። ስለመዋደዳችን ምንም ጥርጥር የለውም ብዙ ነገሮች ላይ ያግዘኛል ።አሁን እሱ እኔን ወደ sex አሳብ ለመግፋት የሚደርገው ነገር ከአምላኬ እያራቀኝ ይመስለኛል. አላዉቅም ብቻ እባካችሁ ቤተከርስቲያን መሄድ እንዲጀምር ምን ላድርግ? በቀላሉ ልተወው አልፈልግም ከልቤ እወደዋለሁ ግን ከፈጣሪ እንዲያርቀኝም አልፈቅድም ምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ በጣም ግራ ተጋብቻለዉ
Jul 19, 2024Once a cheater always a cheater ehte yemr lanchi fkr binorew ytebkshal enji falgotshn hlmshn eyaweke ayaschegrshm ena asbibet
Jul 19, 2024