selam☺️ sewoch tamew, bemekina adega, tegelew ... mnamn simotu kenachew derso nw mnamn yebalal suicide sihons maybe yememocha mekenyatachew ya bihons? mntasebalachu
Jul 18, 2024የምንሞትበት ቀን እንጂ የመሞቻ ምክንያታችን ተጽፏል እንዴ??
Jul 19, 2024selam☺️ sewoch tamew, bemekina adega, tegelew ... mnamn simotu kenachew derso nw mnamn yebalal suicide sihons maybe yememocha mekenyatachew ya bihons? mntasebalachu
Jul 18, 2024የምንሞትበት ቀን እንጂ የመሞቻ ምክንያታችን ተጽፏል እንዴ??
Jul 19, 2024ራሳቸውን የሚያጠፉ ሰዎችማ...የሞት ተራ ሰልፍ አለ እና ተራቸው ሳይደርስ ተጋፍተው ለምሳሌ 50ኛ ተራ ላይ ቢሆኑ አፋፍረው አታለው ምናምን 1ኛ ላይ ሄደው የሞት መግቢያ በር ውስጥ ይገባሉ ገባሽ ስለዚ አፋፍረዋል ማለት ነው 😁
Jul 19, 2024Ye ensu memot ye egzabhir fekad ayedelm ,
Jul 19, 2024You are the same girl who asked about yenkelf and sinus medhanit አይደል? ቀጣይ ለምለው ነገር በሙሉ አስቀድሜ ይቅርታ እጠይቃለሁ። ለማሟረት ወይም ክፉ ለመናገር ፈልጌ አይደለም። የነገሩን ክብደት ተረድተሽ ሃሳብሽን እንድትቀይሪ ነው። 👉በፈጣሪ ምታምኚ ከሆነ let me remind u some facts ነብሳችን የኛ አይደለችም። እኛ የኛ አይደለንም። ራስሽን ካጠፋሽ ነብስ አጥፍተሻል ማለት ነው። ያ ደግሞ ከባድ ቅጣት ያስቀጣል። ለንስሐ ራሱ ጊዜ አይኖርሽም። 👉ራስሽን ካጠፋሽ የሞትሽበት ምክንያት ራሱ ይደበቃል። ሰው ብዙ መላ ምት ይሰጣል። ቤተሰብሽ አንገታቸውን ይደፋሉ። እናትሽ ሀዘኗ እጥፍ ይሆናል። ቤተሰብሽ እና ጓደኞችሽ ምነው አናግራት በሆነ አለው ይጸጸታሉ። ያዝናሉ ልባቸው ይቆስላል። በጣም ከባሰ ደግሞ ይታመማሉ,ያብዳሉ, ይሞታሉ። 👉ሚጠሉሽ በሞትሽ ይደሰታሉ። አንቺን ደካማ ለማለት ጥሩ ምክንያት ያገኛሉ። 👉 ራስን ማጥፋት የፈሪ ውሳኔ ነው። መፍትሔ አይሆንም። ሚዲያ ላይ የሰማሁትን ልንገርሽ, "ራስን ማጥፋት ስቃይ ማስቆም አይደለም። ስቃይን ለቤተሰብ ሰጥቶ መሄድ ነው።" -አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል። ደግሞ ብቻሽን አይደለሽም። በአሁን ጊዜ ሁሉም ትግል ላይ ነው። መኖር ይታክታል። ግን በቃ ግድ ነው። አንቺ ደግሞ ገና ልጅ ነሽ። ገና ህይወትን ሀ ብለሽ እየጀመርሽ ነው። ብዙ ነገር ይጠብቅሻል። teenage ላይ እንደዚህ አይነት ስሜት የተለመደ ነው። ወደፊት ረጋ ብለሽ ስታስቢ ይገባሻል። - Don't listen to any of the negative thoughts your brain tells you. You are not unworthy, useless, hopeless, lonely... God created you on purpose. No matter what you go through or the things people did. Remember this. God loves you. And he is watching. Every little thing that happens or that you do he sees it. Don't do anything to yourself. I can see how you are trying to smile through all that pain. It's okay one day everything will be okay and you will smile for real. Here is a virtual hug🤗 Egziabher yerdash and Stay strong💪 Try to get therapy if it's possible.
Jul 21, 2024Eshi amesegnalew🤗🙏
Jul 22, 2024ለኔ ቁኑ ደርሶ የሚባለው አባባል አባባል ብቻ ነው!!! ፈጣሪ የምናልፍበትን ቀን አይወስንም ለመሞት ምክንያት የሚሆኑ ነገሮችን ግን በተለያዩ የህይወት መስመሮች ውስጥ ያስቀምጣል ያኔ ፈጣሪ ያስቀመጠው የሞት ምክንያት እና አንተ /አንች ሰትገናኝ ነፍስ የዘላለም ቤቷን ትጎበኛለች ።
Jul 19, 2024