ስንቶቻቹ Social media የፍቅር ሕይወታቹን Ruin አደረገባቹ ፣ like እንደሚወድሽ የምታውቂባቸው መንገዶች እንዲህ ካላደረገ አይወድሽም/አትወድህም Situation ፣ ከቲክቶክ ለይ የፍቅር አማካሪ ነን ተብዬዎች ምክር ተቀብለው ሁሉንም እውነት አድርገው የሚኖሩ ። ሌላኛው ደሞ About 3rd person ለምክር ብለን ምክር ስንጠይቃቸው otherside of Story ሳይስሙ ፣ judge የሚደርጉ ሰዎች አሉ ፣ ሰውን ጠይቀው ከመረዳት ይልቅ የማይሆን ምክር የሚመክሩ like በቃ ተለያዮ አይነት ምክር ። both of them happened to me አሁን Move on አድርጌ ሠላሜን አግኝቻለሁ ግን አንዳንዴ በእነዚህ ምክንያቶች ሕይወቴ ምስቅልቅሉ መውጣቱ በጣም ያሳዝነኛል ።
Jul 18, 2024Idk why this generation doing this mariyamn, this literally happened to me. Just because of her friend idea we broke up and now when she realises that things can't be the same. Relationship is only for two people period beka. Why need 3rd person koye????
Jul 18, 2024