#technology
ሰላም እንዴት ናችሁ ስልክ ለመግዛት ፈልጌ ነበር እና i phone 12 promax ወይስ 13 promax የቱ ይሻለኛል ተማሪ ነኝ ለonline ስራ ምናምን ፈልጌ ሳይሆን just ለፎቶ እና social media ነዉ 13 promax ልገዛ ሳስብ ብሩ ትንሽ ተወደደብኝ እና 12 promax ለመግዛት እያሰብኩ ነዉ እና እስቲ ለiphone ተጠቃሚዎች የቱ ይሻለኛል እና ደግሞ ከ13 promax _ 12 promax ካሜራዉ ያን ያህል ይለያያል እንዴ እና ደግሞ ባትሪዉ ልዩነት አለዉ ወይስ አንድ ነዉ የቱን ልግዛ ?? እና ዋጋ እስከ ስንት አገኛለሁ ሱቆች ምናምን mention እንዳረጉልኝ just only help 👩 thank u🙏🙏
Jul 16, 20244 engagements