Means not changing your behaviour, interests & desires for the sake of seeking positive feedback from other people and accepting who you really are.
Jul 17, 2024Means not changing your behaviour, interests & desires for the sake of seeking positive feedback from other people and accepting who you really are.
Jul 17, 2024ራስን መቀበል ማለት አሁን ያለንበትን ሁኔታ ምንም ይሁን መውደድ መቀበል ከዛ መቀየር የምንችለውን ተስፋ ባለመቁረጥና ራስን ከሌሎች ጋር ባለማወዳደር በራስ በሆነ መንገድ በራስ በሆነ አኗኗር ለመቀየር መጣር መቀየር የማይችሉትን ደግሞ አሜን ብሎ መቀበል
Jul 17, 2024ያለህን የቤተሰብ ሁኔታ ሀይማኖትህን መልክህን በአጠቃላይ የማትቀይራቸውን ነገሮች መውደድ ወይም አለመጥላት ነው
Jul 17, 2024@Great_Abyssinia የህይወት አላማን አውቆ ለተፈጠረበት አላማ መኖር ሲችል። @Great_Abyssinia
Jul 17, 2024It means when u hear the voice u recorded ur self again with out any awkward feeling 😂😂
Jul 17, 2024ራስን መቀበል (self acceptance) በአጭሩ የራስን አቅም ልክ አምኖ መቀበል ማለት። ለምሳሌ አንተ አሁን ባለህበት ፕሌን ማብረር እችላለሁ ብትል ራስን የመቀበል ችግር አለብህ ማለት ነው።
Jul 17, 2024It means leaving with ur insecurities, fears n traumas n ur whole personality with peace making harmony wiz them n then having self love maletm that u have accepted urself for who u r n now u have what's it's called inner peace....
Jul 17, 2024በራስህ ማንነት ሰላም ሲሰማህ (ስታገኝ) ....አካባቢህ ላይ እንደፈለክ ማድረግ ስትችል ...
Jul 17, 2024