#education
የሚንስትሪ ካርድ ስም ለማስተካከል ፈልጌ ነበር እና የተፈተንኩት እና የተማርኩት የካ ወረዳ 11 እና አሁን ምፈልገው መረጃ ሂደቱ እንዴት እንደሆነ እና የሚያስፈልገኝን ነገር ነው
Jul 16, 20245 engagements
የሚንስትሪ ካርድ ስም ለማስተካከል ፈልጌ ነበር እና የተፈተንኩት እና የተማርኩት የካ ወረዳ 11 እና አሁን ምፈልገው መረጃ ሂደቱ እንዴት እንደሆነ እና የሚያስፈልገኝን ነገር ነው
Jul 16, 20241. Go to http://Services.eaes.et 2. Requesting a certificate የሚለው ጋር click Apply Now 3. Click Spelling correction 4. እዛ ላይ የሚጠይቁህን እያነበብክ ሙላ እና 400 ብር በtelebirr ከፍለህ ከ3 ቀን ምናምን በኋላ ሄደህ መቀበል ነው
Jul 17, 2024