Theophorus811.5
#other
ሰላም ቤተሰብ National Id አዋሽ ባንክ ነው የተመዘገብኩት እና ወር አልፎኛል እስካሁን ምንም Text አልገባልኝም ከኔ ጋር እና ከኔ በኋላ የተመዘገቡ ገብቶላቸዋል ቴሌ የተመዘገቡ ራሱ በሳምንቱ ገብቶላቸዋል እና ምን ላድርግ please ሚደወል ቁጥር ካለ ንገሩኝ እና በቴሌብርስ ኮፒውን print ማድረግ እችላለው
Jul 16, 20246 engagements