ሰላም ሰዎች 2ት ጥያቄ ነበርኝ ከቻላቹ መልሱልኝ 1 ጦርነት ማካሄድ ያ ማለት በጦርነቱ የሚሞቱም ሆነ የሚገድሉ በቤተክርስትያን አስተምሮ አንጻር እንደት ይታያል ? for example like ADOWA CONFLICT 2 እራስን መከላከል self-defence እንደት ይታያል ? ማለተ እራሳችንን ለመከላከል በለን ለገድለን የመጣውን ሰው መግደልስ እንደት ይታያል ? for the your good response 10q 🙏🏼
Jul 16, 2024የመጀመሪያው የሀገር ጉዳይ ነው የመጣው ጠላትም ሕዝብ ሚያጠፋ እና ሐይማኖት ሚለውጥ ጠላት ነው ይህ በቂ መልስ ነው የገደለ አይደለም እናትና አባቱን የመታ ይገደል የሚል ሕግ በነበራት በኦሪት ዘመንም እነ ቅዱስ ዳዊት ጦር ሲያዘምቱ በሕይወት መጽሐፍ ላይ ተመዝግቦ አንበበናል ስለዚህ ይህን ሕግ ምንረዳበት የራሱ መንገድ ይኖራል .... ሁለተኛው ደሞ በአጭሩ ራስን መከላከል ሰውን እስከመግደል አይደለም 🤗 አለቀ
Jul 16, 2024