Invincible-24
#technology
በእርቀት አንድን ሰው መሰለል የምችልበት tag የሚደረግ ነገር ወይ ከቀለበት ከሀብል ወይ ከስልኩ አያይዤ Record እያደረገ በInternet አማካኝነት የሚልክልኝ Device ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት እችላለሁ? ወይም ከስልኩ መኖሩ ሳይታወቅ install ሆኖ የዛን ሰው ምስጢር የሚሰልል?
Jul 16, 202410 engagements
በእርቀት አንድን ሰው መሰለል የምችልበት tag የሚደረግ ነገር ወይ ከቀለበት ከሀብል ወይ ከስልኩ አያይዤ Record እያደረገ በInternet አማካኝነት የሚልክልኝ Device ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት እችላለሁ? ወይም ከስልኩ መኖሩ ሳይታወቅ install ሆኖ የዛን ሰው ምስጢር የሚሰልል?
Jul 16, 2024Ye merigeta group yeleshim enda ymn device nw 😂😂😂
Jul 16, 2024ክፈለኝ ልሰልልልህ።
Jul 16, 2024simotilih nigeregn mann litiselilil nw?
Jul 17, 2024እስከማውቀው እነዚህ ነገሮች በመንግስት ቁጥጥር ስር ናቸው እንጂ ማንኛውም ማህበረሰብ እንዳይጠቀምባቸው ገበያ ላይ የሉም
Jul 17, 2024