ሰላም Ethiopian Aviation Academy መግባት እና pilot መሆን እፈልጋለው እና መስፈርቶቹን ባላውቅም እኔ ግን: Height: 172cm Sex: male Education: first year software engineering and accounting student Current age: 19 እና ደግሞ math ena physics በጣም እውዳለው። ለማለት የፈለኩት መስፈርቶቹን አሟላለው? በተለይ ከእድሜ ጋር ተያይዞ ስመረቅ የሚኖረኝ እድሜ... በአጠቃላይ ምን ማድረግ ነው የሚኖርብኝ? የምታውቁ አባካችሁ🙏 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
Jul 16, 2024Bahunu mesfert Height tamualaleh English proficiency: Level 4 Education: Degree yasfelgal; Social kehone CGPA > 3.00, Natural kehone CGPA> 2.5 Edme ke 18-23 or 25 nbr Gen self sponsor 18-30 nw
Jul 16, 2024