Selam selam እስኪ እዚ ውስጥ ሳቅ የራቀን ብዙ ሰዎች ስላለን አንድ ነገር ተባበሩኝ በህይወታቹ የማትረሱትን ውርደት ጀባ በሉን
Jul 16, 2024እውነት ላይመስል ይችላል ግን teenager እያለው ከባጃጅ ልወርድ ስል መሳሪያዬ ቆሞብኝ አልተኛ ብሎ መሃል ከተማ ላይ ሰዎች እያፈጠጡብኝ ያሸማቀቁኝን አልረሳውም 😞😞 it's awkward don't sit with horny girl in the taxi😢
Jul 16, 2024