ሰላም እንዴት ናችሁልኝ ወደ ጥያቄዬ ልግባና i phone 13 promax ለመግዛት አስቤ ነበር ግን ዋጋዉ በጣም ተወደደብኝ እና አነስ ያለች 11 ወይም 12 ለመግዛት ፈልጌ ነዉ እና 11 ባትሪዉ አይቆይም ተባልኩ እና እስቲ i phone ተጠቃሚዎች እስኪ አማክሩኝ የቱን ልግዛ ከዋጋም ከጥራትም ....... just ለተለያሉ online ስራዎች ሳይሆን normal ለመጠቀም ነዉ የምፈልገዉ እና የቱ እንደሚሻለኝ 11 ብገዛ አሪፍ ነዉ ብዬ አስቤ ነበር ግን ባትሪዉ አይቆይም ምናምን ተባልኩ ተማሪ ነኝ 11 12 /12 promax 13 promax የቱ ይሻላል እና ዋጋዉንም አወዳድራችሁ አመሰግናሃለሁ 🙏
Jul 16, 2024ልጁ አማክሩኝ ነውያለው እናንተ የራሳቹን እንጀራ ታበስላላቹ 😁
Jul 16, 2024