እኔ የጊቢ ተማሪ ነኝ የዛሬ 8 ወር አካባቢ እናቴ እና አባቴ ፍቺ ፈፀሙ ፣ የዛሬ ወር አካባቢ የንብረት ክፍፍል ላይ እያሉ ሳይታሰብ እናቴ በድንገት ሞተች አሁን ላይ የሁለቱ የክስ ፋይል እናቴ በመሞቷ ምክንያት ሰኔ 26 ተዘጋ ።እኔ የመጀመሪያ ልጅ ስለሆንኩ በፍርድ ቤት ማሳወጅ አለብኝ እና ሒደቱን የምታውቁ ብትነግሩኝ ከአባቴ ጋር ሰላም ስላልሆንን ጉዳዩ እንዲቀጥል እፈልጋለሁ ። ስለዚህ ምን ላድርግ ??በእኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ታደርጉ ነበር ???
Jul 16, 2024plus You Gibi Temari You May end Up In The Streets Be Carefull I Strongly Advice You Be Wise Talk To Your Father In small Tone And Start Praying Real Pray This TYpe Of Death I Dont Think Happens Suddenly. I Suggest You Listen To Eftha Youtube Channel episodes You About To Lose your Family You Relatives Pluse Your Home .
Jul 16, 2024