Yoma60
#religion
ሰላም ለክረምት የኦርቶዶክስ ትምህርት የሚሰጥበትን ከስራ ሰዓት ውጪ የሆነ እንደ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አይነት እና ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ት/ት ለጥንዶች በጋራ የሚማሩበት የምታውቁት ካለ 🙏🙏
Jul 16, 20241 engagements
ሰላም ለክረምት የኦርቶዶክስ ትምህርት የሚሰጥበትን ከስራ ሰዓት ውጪ የሆነ እንደ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ አይነት እና ኦርቶዶክሳዊ የጾታ ት/ት ለጥንዶች በጋራ የሚማሩበት የምታውቁት ካለ 🙏🙏
Jul 16, 2024አቅራብያህ ያሉ ደብራት ሰንበት ትምህርት ቤት ሂድና ጠይቅ ወንድማችን
Jul 16, 2024