Ayat weym meri 40 60 akababi Protestant church yalebetn bota tekumugn
Jul 16, 2024Kibir demena ale wede tafo meheja
Jul 16, 2024Ayat weym meri 40 60 akababi Protestant church yalebetn bota tekumugn
Jul 16, 2024Kibir demena ale wede tafo meheja
Jul 16, 2024Kibr demena or kesu tinsh alef blo demo ayat mulu wengel church ale... Wede meri dmo babur tabyaw akababi meri mulu wengel ena meri meserete kirstos church alu... DONT GO TO OTHER PRIVATE CHURCHES PLEASE, sew 1 amlak yemnamelk meslot yisasatal be egna mikniyat yisenakelal. 2ኛ ጴጥሮስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ነገር ግን ሐሰተኞች ነቢያት ደግሞ በሕዝቡ መካከል ነበሩ እንዲሁም በመካከላችሁ ደግሞ ሐሰተኞች አስተማሪዎች ይሆናሉ፤ እነርሱም የዋጃቸውን ጌታ እንኳ ክደው የሚፈጥንን ጥፋት በራሳቸው ላይ እየሳቡ የሚያጠፋ ኑፋቄን አሹልከው ያገባሉ፤ ² ብዙዎችም በመዳራታቸው ይከተሉአቸዋል በእነርሱም ጠንቅ የእውነት መንገድ ይሰደባል። ³ ገንዘብንም በመመኘት በተፈጠረ ነገር ይረቡባችኋል፤ ፍርዳቸውም ከጥንት ጀምሮ አይዘገይም ጥፋታቸውም አያንቀላፋም። ማቴዎስ 18 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር። ⁷ ወዮ ለዓለም ስለ ማሰናከያ፤ ማሰናከያ ሳይመጣ አይቀርምና፥ ነገር ግን በእርሱ ጠንቅ ማሰናከያ ለሚመጣበት ለዚያ ሰው ወዮለት። Yasenakelewnm, yetesenakelewnm geta yimar.
Jul 16, 2024Mnun?
Jul 20, 2024Kibir Demena near Ayat
Jul 16, 2024Why not go to the nearest club instead
Jul 16, 2024