#other
ሰላም ቤተሠብ መንጃ ፈቃድ ላወጣ ነበረ ህዝብ -1 እና የአዲስ አበባ መታወቂያ አለኝ እድሜዬ ገና ነው 22 አልሞላኝም እና በአጋጣሚ ወደ ክፍለ ሀገር ሄጄ መታወቂያ እዛው እድሜ ጨምሬ አወጣሁ እና በ እሱ መታወቂያ አዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ ላወጣበት ነበረ እና ችግር አለው አመተ ምህረት ስለሚጨምር ችግር ይኖረው ይሆን ? በኋላ ሳሳድስስ አመተ ምህረቱን ማስተካከል ይቻላል? እና ደግሞ በ ክልል መታወቂያ አዲስ አበባ መንጃ ፈቃድ ማውጣት ይቻላል
Jul 16, 20241 engagements