ሠላም ውዶቼ እስቲ አማክሩኝ እኔ እና ባለቤቴ ከተጋባን 1 አመት ሁኖናል አንድ ልጅም አለችን ነገር ግን አንድ ውስጤን የሚረብሸኝ ነገር አለ እሱም ከአንድ ስታፏ ጋር በተደጋጋሚ ይደዋወላሉ በእርግጥ እሱም ባለትዳር ነው ስታወራውም ፊቷ በደስታ ይፈካል በሆነ ባልሆነው ትደውልለታለች ስለሱም አልፎ አልፎ ታወራኛለች ነገር ግን ይህ ሁኔታቸው ለእኔ ምንም ሠላም ነገር አይሰማኝም እንዳልጠይቃት ግንኙነት የላቸው ከሆነ የበለጠ ማስጠርጠር ይሆንብኛል ብየ ሰጋሁ ምን ባደርግ ትመክሩኛላችሁ::
Jul 15, 2024why not use this tacti? bet tiriw kene balebetu ena misa engabzchew mnamin belat. tiru balderba alesh enem litewawekew aynet staf belat...get close with ur compitetor or enemy to win them
Jul 15, 2024