ሰው እራሱን መቼም ሊጠላ አይችልም እራሴን እጠላለው ምናምን የሚሉት ቢያንስ ቢያንስ ከቤት ሰወጡ ደና ልብስ ለብሰው ነው የሚወጡት እሱን ተይውና በቀይ ሶስቴ ይበላሉ ሶ እራሳቸውን የጠሉ ቢመስላቸውም በጣም ነው እራሳቸውን የሚወዱት
Jul 16, 2024ሰው እራሱን መቼም ሊጠላ አይችልም እራሴን እጠላለው ምናምን የሚሉት ቢያንስ ቢያንስ ከቤት ሰወጡ ደና ልብስ ለብሰው ነው የሚወጡት እሱን ተይውና በቀይ ሶስቴ ይበላሉ ሶ እራሳቸውን የጠሉ ቢመስላቸውም በጣም ነው እራሳቸውን የሚወዱት
Jul 16, 2024ሰው በደንብ እራሱን ሊጠላ ይችላል። ብዙዎቻችን ማድረግ ያለብንን ነገር ባለማድረጋችን ወይም መስራት የሌለብንን በመስራታችን ። ወይም ደግሞ በቤተሰብ አንዳንዴም በአለን አካላዊ ገፅታ እና ሌሎች በዙሪያችን ባሉ ነገሮች ምክንያት ። ነገር ግን ይሄ ነገር እንዳይጠነክር እና ከፍ ያለ ደረጃ እንዳይደርስ ስለ ራሳችን ጥሩ ጥሩ ነገሮችን በማሰብ ፣ የሚስተካከል ካለ በማስተካከል ለምሳሌ ሀጢያት ከሆነ ንስሃ መግባት ወይም በሀይማኖታችን ውስጥ ባለው ስርዓት ማከም። እና ሁሉም ነገር እንደሚያልፍ ማመን።
Jul 16, 2024አዎ ይችላል እናም ለዚህ ነገር ዋናው ምክኒያት ብዬ ማስበው ራስን ከሌሎች ሰዎች ጋር ማነፃፀር ነው specially ሴቶች። እና ማንኛውም ሰው ከራሱ የሆነ ሚተላው ነገር ይኖራል ነገር ግን ማንም ሙሉ ሆኖ የተፈጠረ የለምና አፈጣጠራችንን ተቀብለን መኖሩ ላይ ነው ቁልፉ።
Jul 16, 2024Exactly ftari bmnm slet hone hasab tsasto ayawkm hulachinm ezi mdr ymtanew lmknyat nwe
Jul 18, 2024አዎ!✅ በደንብ አርጎ። ከትንሽ ጊዜያት በፊት ጀመረኝ..ምክኒያቱ በማይገባኝ ይህ ነው በማልለው ምክኒያት ራሴን ጠላሁት።የራሴን ዝቅታ የራሴን ውርደት ለነብሴ እየነገርጉ አሁንም እየኖርኩት ነው😐አልሃምዱሊላህ I don't have idea መች ና እንዴት ይህ አስተሳሰቤ እንደሚለወጥ
Jul 16, 2024Lanchim egzaber yrdashe ehte 🙏
Jul 16, 2024አኹን ያለነው ኢትዮጵያውያን ራሳችንን የምንወድድ ይመስልሃል ? ሰው ራሱን በእጅጉ እንደሚጠላ ማሳያ ኾነናል ! ! አንድ ጊዜ ለራሳችን ሞቅ ያለ ጭብጨባ 👏👏
Jul 16, 2024😂😂
Jul 16, 2024እድለኛ ነህ እራስክን ጠልተህ አታውቅም ማለት ነው
Jul 16, 2024እውነት ነው ራሱን ሊጠላ ይችላል። ያላሰበው ነገር ሲገጥመው በጣም በጉጉት የጠበቀው ነገር ፌል ሲያደርግ ወይም በጣም የሚወደውን ሰው ሲያጣ ወይም በጣም በሚወደው ሰው ሲከዳ ነገር ግን ቀላል ይሆናል ብሎ ማሰብ ትልቅ መልስ ይመስለኛል
Jul 16, 2024It's possible for someone to hate themselves. I hate myself so much. I despise everything about me..my face, my body, everything. I've been living like this for a while now, and it just sucks. I'm just waiting for everything to end at this point. This is exactly what's happening with me. I hate myself so much. So yeah its possible
Jul 16, 2024Of course be meten yhone ras wedadnet natural new sew rasu kalweded lesu ytfeteru environments bemulu uncomfortable new mihonubet that's why suicidal crime mifeterew so Solution Bible lay nefse hoy blew mijmru wordochn ke psalm (mzmure dawit) eyflku anbeb lenefseh (leraseh) manager yalbh yasawkhal egzaber yrdah and ngr dmo ewek hulem ante enkuan rash betetela eysus yewdhal nefsun lante specifically asalfo setoal yewdhal wendme you are beloved ❤️
Jul 16, 2024Marvel movies like avengers, breaking bad
Jul 16, 2024Awo yesetan mechawecha kehone
Jul 16, 2024🤣🤣🤣
Jul 16, 2024