Hopeee215
#relationships
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ! 'am livng in Bahir dar እና ብዙ ጊዜዬን የማሳልፈው ስራ ቦታ ነው ከስራ መልስ ድካምና ድብርት ስለሚኖር ከሰዎች ጋ የማሳልፈው ጊዜ የለኝም ወከባ የበዛበት ህይወት ነው ያለኝ፡፡ ብቻዬን ነው የምኖረው የምፅናናውም በርቀት ባሉት ቤተሰቦቼ ነው፡ የኔ የምለው/የምላት ጓደኛ የለኝም እና በዚህ ከቀጠልኩ ወደፊት የሚኖረኝ ህይወት ያስፈራኛል በዚህ ከቀጠልኩ ፍቅረኛ/ሚስት/ቤተሰብ መመስረቴን እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ምክራችሁን ብትለግሱኝ
Jul 15, 20244 engagements