#other
hey AAE family, ፓስፖርት ለማሳደስ ተመዝግቤ ረቡዕ (ከነገ ወዲያ)ይሰጡኛል፡፡ ግን ሰአቱን እና ቦታውን አለወቅኩም፡፡ ይደውላሉ ወይስ ሜሴጅ ይልካሉ? በቅርቡ የወሰዳችሁ ካላችሁ መረጃ ብትነግሩኝ፡፡
Jul 15, 20241 engagements
hey AAE family, ፓስፖርት ለማሳደስ ተመዝግቤ ረቡዕ (ከነገ ወዲያ)ይሰጡኛል፡፡ ግን ሰአቱን እና ቦታውን አለወቅኩም፡፡ ይደውላሉ ወይስ ሜሴጅ ይልካሉ? በቅርቡ የወሰዳችሁ ካላችሁ መረጃ ብትነግሩኝ፡፡
Jul 15, 2024sma yilakal, gotera
Jul 15, 2024