Shampoo ena conditioner eko endewm endaytefa new yemiyadergew. Be ertbu coconut oil እና isopropyl alcohol tetekmesh mabeter tchyalesh. Cause, coconut ለሰዎች እና ለሌሎች እንስሳት ጠቃሚ ቢሆንም ቅማልን ግን ይገድላል። ena ለጊዜው እየጠፋ ተመልሶ እንዳይመጣ ደሞ alcoholኡ ይጠቅማል (እንቁላሉን ጭምር በመግደል) ጥንቃቄ ይፈልጋል tho⚠️
Jul 15, 2024