Anonoymous396.5
#business
ብረት ኪሎ ስንት ነው ሚሸጠው? ማያስፈልጉ ብዙ ብረቶች አሉ ልሸጣቸው ፈልጌ ነው።
Jul 14, 20248 engagements
ብረት ኪሎ ስንት ነው ሚሸጠው? ማያስፈልጉ ብዙ ብረቶች አሉ ልሸጣቸው ፈልጌ ነው።
Jul 14, 2024Ke 70 eske 100 kilo
Jul 14, 2024ደብረዘይት ብረት ፋብሪካዎች አሉ ከ 70 ብር ጀምሮ ይገዙሀል አሪፍ(ወፍራም) ከሆነ የመወደድ ቻንስ አለው ለነጋዴ ከሸጥክ ብዙ ብር ልትበላ ስለምትችል ነው እዚያ የጠቆምኩህ
Jul 20, 2024contact me @jahmii
Jul 14, 2024Kilo 40 birr
Jul 14, 2024