#other
ሰላም ሰዎች ምን ይሻለኛል ምን ልስራ? በህመም ምክንያት ከቤት እየራቅኩ መስራት አልችልም የ አካውንቲንግ ምሩቅ ነኝ ግራፊክ ዲዛይንም እሰራለሁ፤ አልሀምዱሊላህ ባለትዳር እና የልጅም አባት ነኝ፤3 እግር ሞተር ተጠቃሚ ነኝ ፤መላላክም ቢሆን እሰራለሁ አባካችሁ ስራ ፈልጉልኝ፤ሰው እጅ ምወደቅ እየመሰለኝ ነው .....
Jul 14, 20246 engagements
ሰላም ሰዎች ምን ይሻለኛል ምን ልስራ? በህመም ምክንያት ከቤት እየራቅኩ መስራት አልችልም የ አካውንቲንግ ምሩቅ ነኝ ግራፊክ ዲዛይንም እሰራለሁ፤ አልሀምዱሊላህ ባለትዳር እና የልጅም አባት ነኝ፤3 እግር ሞተር ተጠቃሚ ነኝ ፤መላላክም ቢሆን እሰራለሁ አባካችሁ ስራ ፈልጉልኝ፤ሰው እጅ ምወደቅ እየመሰለኝ ነው .....
Jul 14, 2024Graphic design yemtsera kehone upwork lay lemn atmokrm e Yehone lj neber YouTube lay nati yemibal sle upwork ena Graphic design bzu neger yakal eski YouTube lay gba ena eyew ena mokr online sra aytefam
Jul 15, 2024Enem like u nati gar emaralew https://www.upwork.com/nx/find-work/best-matches
Jul 15, 2024Glorious life church hid
Jul 15, 2024እኔ የተሻለ ስራ አሳብ አለኝ ላንተ ፍቃደኛ ከሆንክ ብዙ መንቀሳቀስ ሳያስፈልግክ part time የሚሰራ በትንሽ invest የሚሰራ
Jul 14, 2024