2017 e.c ላይ 12 ክፍል ተማሪ እሆናለሁ እና ሚኒስትሪ ላይ የስም ስህተት አለብኝ እና ለማትሪክ ፎርም ስሞላ ማስተካከል እችላለሁ ወይስ በዛው ሚስተካከል ከሆነ tell me the process, please help me 😭🙏🥺
Jul 14, 2024Look at this fool😂😂 Ye ministry, matric ena entrance hulum sime spelling yileyayal. Yihew graduate adrgialew
Jul 14, 2024