#other
ቤታችን ዉስጥ ድንገት ዘይት ጊርጊዳ ላይ ተረጨ እና በዉሃ ቀለም ለማጥፋት ሞከርን ግን አልጠፋ አለን ምን ብናደርግ ሊጠፋ ይችላል ? የ ጭቃ ቤት ነው
Jul 14, 202411 engagements
ቤታችን ዉስጥ ድንገት ዘይት ጊርጊዳ ላይ ተረጨ እና በዉሃ ቀለም ለማጥፋት ሞከርን ግን አልጠፋ አለን ምን ብናደርግ ሊጠፋ ይችላል ? የ ጭቃ ቤት ነው
Jul 14, 2024በቃ ተዉት። ሲፈርስ ይለቃል።
Jul 14, 2024መጀመሪያ በደንብ ቦትውን በሳሙና ማጠብ(ግን ቻኩን ሊጎዳው ይችላል) ከዛ መቀባት
Jul 14, 2024