#technology
Urgent ሰላም router ለመግዛት ከቴሌ ያሳዩኝ huawei, tana ናቸው::እንዲሁም Rugas(5G) እና ጥሩ የሚባለው የትኛው ነው??
Jul 12, 202410 engagements
Urgent ሰላም router ለመግዛት ከቴሌ ያሳዩኝ huawei, tana ናቸው::እንዲሁም Rugas(5G) እና ጥሩ የሚባለው የትኛው ነው??
Jul 12, 2024Huawei new arifu
Jul 13, 2024Huawei አሪፍ ነው የኔ router የገዛሁአት ከ 6 ዓመት በፊት ገና አንደመጣች አሁንም በሷ ነው ምጠቀመው ባትሪ ትንሽ ደከመ ግን በጣም አሪፍ router ናቸዉ
Jul 13, 20240%
Jul 13, 2024Huawei
Jul 13, 2024