#health
ሰዎች እስኪ መላ በሉኝ ቀኙ ጆሮዬ እንደ ግራው ጆሮ አይሰማም እና ደሞ ትምፋሼን አፍኜ ስይዝ በቅኙ ጆሮዬ በኩል ትንፋሽ ይወጣል ይሄ የምን ችግር እንደሆነ ምታውቁ ካላቹ 🙏እርዱኝ
Jul 12, 20245 engagements
ሰዎች እስኪ መላ በሉኝ ቀኙ ጆሮዬ እንደ ግራው ጆሮ አይሰማም እና ደሞ ትምፋሼን አፍኜ ስይዝ በቅኙ ጆሮዬ በኩል ትንፋሽ ይወጣል ይሄ የምን ችግር እንደሆነ ምታውቁ ካላቹ 🙏እርዱኝ
Jul 12, 2024የጆሮህ ታምቡር ተቀዷል። ብዙ ጊዜ ከጆሮ ኢንፌክሽን ጋር ተያይዞ የሚፈጠር ችግር ነው ። ፈሳሽ ከሌለውና በቅርቡ የመጣ ችግር ከሆነ ጆሮህ ውስጥ ውሃ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርግ በራሱ የመዳን እድሉ ከፍተኛ ነው ። ካልሆነ ግን ህክምና ቦታ ሄደክ መታየት አለብህ፣ ከአንገት በላይ ስፔሻሊስት ጋር ቢሆን ይመረጣል ።
Jul 12, 2024እዚህ ፖስት ምን የሚያስቅ ነገር ኖሮት ነው ሰዎች የገለፈጡት ግን🤔🙄
Jul 13, 2024