#education
ሠላም እንዴት መሠላችሁ በ2005 ዓ.ም ማትሪክ ተፈትኜ ነበረ እና ውጤት አልመጣልኝም ወደ ፕሪፕ ነበር 10 ኛ ክፍል እና ቴክኒክና ሙያ ሳልገባ የግድ ፋሚሊን ማገዝ ስለነበረብኝ ወደ ስራ ገባሁ በዛም ቤተሰቤን በብዙ ረድቻለሁ እና አሁን ላይ ቤተሠቤ ከኔ ብዙም ሚፈልግ አይነት ነገር አይደለም እና እኔ ወደትምህርት መመለስ እፈልጋለሁ በጣም እና ለመማር ስሄድ አይሆንም አሉኝ እና ግራ ተጋብቻለው አልፈልግም በ 10ኛ ክፍል ማትሪክ ወረቀት ብቻ መቅረት እና ምንድነው ማድረግ ያለብኝ እስቲ አማክሩኝ da
Jul 12, 20248 engagements