Selam beteseb bekirbu Sile netherland ye sira edil yesema esti mereja bitisetung
Jul 12, 2024Yehenen nw በድጋሚ የወጣ የውጭ የስራ እድል ማስታወቂያ 👉ብዙ ኢትዮጲያውያንን አሰልጥኖ ወደ ኔዘርላንድ በመላክ እና በተለያዩ ስራ መስኮች በማሰማራት ግንባር ቀደም የሆነው እና ዋና መቀመጫውን በኔዘርላንድ ያደረገው ድርጅታችን ትራቭል ፒኤ ከ ENLBA and Jobera ጋር በመተባበር በድጋሚ በተለያዩ የስራ መስኮች ኢትዮጲያውያንን አወዳድሮ በኔዘርላንድ ለማስቀጠር ምዝገባ ስለጀመረ ከዚህ በፊት እድሉ ያመለጣችሁ እና ፍላጎቱ ያላችሁ ተመዝግባችሁ ስልጠናውን በነጻ በመውሰድ የእድሉ ተካፋይ እንድትሆኑ እናሳስባለን። Nb 📌ኮንትራት:ለ 2 -3 አመት 📌ደመወዝ፡ 22,000 €- 65,000€ በዓመት 📌ቪዛ፣ማረፊያ፣የአየር ትኬት፣የህክምና መድን፣ወደ ሥራ ቦታ መጓዣ፣የቅድመ ስልጠና ወጭ፡ በኩባንያው ይሸፈናል How to apply 📌በ online ለመመዝገብ ታች ባለው ሊንክ ይጠቀሙ 👇👇👇 https://forms.gle/n8HMn3qt4rS2eLFZ6 ለፈተና የተመረጣችሁ እድለኞች ስልክ በመደወል እናሳውቃለን በተጨማሪም ስም ዝርዝራችሁን እና የፈተና ቀን ጥቅምት 5/2018 በቴሌግራም ቻነላችን ስለምንለቅ join በማድረግ ተከታተሉ Telegram Channel👇👇👇for more https://t.me/Travel_pa_world_wide 👉To know About the sister organizations visit https://enlba.org/ https://jobera.nl/
Oct 04, 2025