#business
National ID ተመዝግቤ ቁጥር ተልኮልኛል። ፕሪንት ሚደረገው ሳይሆን Original National ID ለማውጣት ፈልጌ ነበር ማለቴ ለ Crypto ወይም የTelegram Wallet Verify ለማድረግ ግዴታ በፖስታ ቤቱ የምንቀበለው National ID መሆን አለበት:: በ Website Apply ያደረገ ካለ የአሞላል መረጃውን ንገሩኝ 🙏
Jul 11, 20242 engagements