ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ አንድ ነገር እንድታማክሩኝ ፈልጌ ነበር በጣም ጨንቆኛል 🥺 ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም ባይሆንም አለ አይደል ignore የምደረግ አይነት ልጅ ነበርኩ እና ልጅ ስለነበርኩ ይሄን ያህል check አላረግም ነበር ግን እያደኩ ስመጣ ይሄ ነገር ተፅእኖ እየፈጠረብኝ መጣ ignore እደረጋለሁ ይህን ስል ጭምት አይነት ልጅ ሆኜ አልነበረም ለሰዉ ስሜት የምጨነቅ ፈታ ያልኩ ልጅ ነበርኩ የሆነ ጊዜ ግን አንድ ጓደኛ ተዋወኩ በጣም ፈታ ያለች ልጅ ናት ከእሷ ጋር ስሆን በጣም comfort ይሰማኝ ነበር እና ብዙ ጓደኞች ተዋወኩ በጣም ደስተኛ ሆንኩ ያ ደስታ ግን አልቆየም ሰፈር ቀየርኩ አዲስ ጓደኛ ያዝኩ በጣም ደስ የሚል ጊዜ አሳለፍኩ ያንን ባህሪዬን ግን ብዙም አላቆየዉትም በማላዉቀዉ ምክንያት ignore መደረግ ጀመርኩ ለምን እንደሆነ እኔም አላዉቅም ምክንያቱም እኔ የማዉቀዉ ባህሪዬ በጣም ተጫዋች እና ተግባቢ ነዉ ከሆነ ጊዜ ብሀላ ከእኔ ከሚበልጡ እና ወጣ ካሉ ልጆች ጋር ጊዜ ማሳለፍ ጀመርኩ ግን ጭራሽ የበታችነት ስሜት እየተሰማኝ መጣ ብቻዬን መሆንን መረጥኩ ይሄን ነገር ድሮ ቢያስከፋኝም ይህን ያህል care አላረገዉም ነበር ግን ከጊዜ ወደ ጊዜ በጣም ስሜቴን እየጎዳኝ መጣ አሁን ላይ ጓደኛ የለኝም ብቻዬን ነኝ ግን የምቀርበዉ ሰዉ እፈልጋለሁ ብቸኝነቱን መልመድ አልቻልኩም ግራ ገባኝ የማደርገዉ am tennager
Jul 11, 2024Psychologist aydelehum but i recently learned about SCHEMAS. Early maladaptive schemas (EMS) are self-defeating emotional and cognitive patterns that develop during childhood and continue to influence an individual's thoughts, feelings, and behaviors throughout their life. They are thought to arise from unmet emotional needs and/or traumatic experiences in childhood. 1. Abandonment/Instability: Fear of being abandoned or left alone, coupled with a belief that others will not provide support or meet one's needs. 2. Mistrust/Abuse: The expectation that others will hurt, abuse, or take advantage of oneself. 3. Emotional Deprivation: The belief that one's emotional needs will never be met by others. 4. Defectiveness/Shame: A deep sense of being flawed, defective, or unlovable. 5. Social Isolation/Alienation: Feeling different from others and believing that one does not fit in or belong. So if you felt like you were ignored as a child. You might see this pattern get repeated over and over in your adult life. Our trumas attract the same type of reality over and over again. So hon try to be aware of this and awareness is like 50% of the healing process. This is as far as my knowledge goes. I hope it helps.
Jul 12, 2024