ሰላም አንድ ነገር እንድታማክሩኝ ነበር ። ምንም አይኔት የሴት ጋደኛ ኖሩኝ አያውቅም ። ግቢ ስማር ብዙ የሚጠይቁኝ ሴቶች ነበሩ እኔ ግን በዛ ሰዓት ስግጁ አልነበርኩምምክንያቱም የእራሴ እቅድ ከግቢም በማረግ መመረቅ ነበር እሱንም አሳክቻለው። Handsome የሚባል ልጅ ነኝ ። አሁን ላይ የግል ቢዝነስ ነው የምሰራው ግን እርሌሽን መጀመር እፈልጋለው ግን ደግሞ ልምድ የለኝም እና እፈራለው ። እኔ ኦርቶዶክስ ስለሆንኩኝ አንድ ልርሌሺን ኑሮኝ እሱ እንዲፀናልኝ እፈልጋለው። ምን ትመክ ሩኛላቹህ? አመስግናለው
Jul 11, 2024እሪሌሽን eyetefera ayjemerm slezi atfra😁
Jul 11, 2024