Jah_Red355
#business
ዱባይ የምትመላለሱ ሰዎች መልሱልኝ በጎብኚ ቪዛ ዱባይ ልሄድ ነው። ዋና አላማዬ በቪዛ ካርዴ ላይ ወደ 4500 ዶላር አለበት እና ለሰው ሳማክር ዱባይ ሄደህ እዛ ላሉ ኢትዮጵያውያን ነጋዴዎች በብላክ ማርኬት ዋጋ ሽጠው አሉኝ። 1-ነጋዴዎችን የት ላገኛቸው እችላለሁ? 2-የት ነው አካባቢ ነው የምታርፉት ከሆቴል ውጭ? (40 ድርሀም በአዳር የሚከፈልበት እንዳለ ሰምቻለሁ)
Jul 11, 20247 engagements