Ene becha negn guys i fell like everything is endalke and I'm not able to happy anymore and Die depressed and not even put smile on my face Answer politely , you fell like the way I feel Thanks
Jul 10, 2024ያው ሁሉም ሰው በዚ ስሜት ያልፋል ያለ እና ሊያጋጥም የሚችል ነገር ነው።ያው ይሄ ስሜት ሲፈጠርብን አካብዶ አለማየት ነው።ልክ እንደ ጉንፋን መቁጠር ነው።ጉንፋን ሲይዘን ወተቱን ማሩን ሻዩን ሙቁን ምናምን እያደረግን እንደምናጠፋው ሁሉ ይህ ስሜት የተስፋ መቁረጥ ደስታ የማጣት ምናምን ስሜቶች ሲፈጠሩብን በፀሎት በንስሀ በቅዳሴ በአጠቃላይ በምስጢራተ ቤተክርስቲያን ድራሽ አባቱን ማጥፋት ነው የት አባቱ ለእንደዚ አይነት ስሜት እጅ መስጠት የለም።
Jul 10, 2024