#education
ሰላም ውዶች!! እኔ የምላችሁ ማትራክ ጥያቄ የሚያወጣው አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ነው ተብሎ ሲወራ እሰማለሁ ነገረ ግን እኛ freshman ገብተን የምንወስዳችው ፈተናዎች ከማትሪክ አንጻር በጣም ቀላል እና ብዙም ውስብስብ ያልሆኑ ናቸው!! እንዴት ነው ነገሩ እስቲ አስረዱኝ🧐
Jul 10, 20242 engagements
ሰላም ውዶች!! እኔ የምላችሁ ማትራክ ጥያቄ የሚያወጣው አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ ነው ተብሎ ሲወራ እሰማለሁ ነገረ ግን እኛ freshman ገብተን የምንወስዳችው ፈተናዎች ከማትሪክ አንጻር በጣም ቀላል እና ብዙም ውስብስብ ያልሆኑ ናቸው!! እንዴት ነው ነገሩ እስቲ አስረዱኝ🧐
Jul 10, 2024social temari nh?
Jul 11, 2024Hulum section aydelema Ask about dr. Hunduma💀
Jul 10, 2024