Selam endet nachu and nger chnkogh nber btam ena mn meslachu college 2gha amet tmari ngh ena kedro jmero presentation alodm btam arif tmari ngh gn hule marken miyawerdbgh esu new btam enktektalew enbaye ymetal yetzgajhubetn salcheres yflkutn salnager gbalew ebakachu mn laderg erdugh 😭😔
Jul 10, 2024እንባዬ ይመጣል 😂 ለማንኛውም ግን መጀመርያ ለማቅረብ ሞክሪ ምክንያቱም አንደኛ ሁሉም ስለ ራሱ እየተጨነቀ ስለሆነ ማንም ትኩረት አይሰጥሽም ሁለተኛ ሌሎች እስከሚያቀርቡ ፍርሃቱ እያደገ ይሄዳል ......ሌላው ደግሞ ሁሉም ሰው እኩል እንደሆነ እና እንደሚሞት እያሰብሽ ውጪ። በሴት አንቀጽ ያወራሁት ከተሰጠው አገላለጽ አንፃር በመገመት ነው ።
Jul 10, 2024