Jaanam29
#technology
Hey guys Video editing and stuff መስራት ላይ በጣም interest አለኝ.አሁን ያለኝ pc ግን ለሱ capable አይደለም nor my phone.ለዛ አዲስ ልገዛ አስቤ ነበር ግን ብዙ በጀት የለኝም ቢበዛ 20k ነው ማውጣት ምችለው እና ለአብዛኛው editing software በቂ RAM የሚይዝ Cpu አሪፍ የሆነ used ቢሆንም ይሁን ግን recommend ምታረጉኝ በዚ ብር ማገኘው አሪፍ pc ምንድነው?
Jul 10, 202412 engagements