Dawg86.5
#other
ክረምት ሲመጣ የተለይ routine አላቹ ጠዋት ላይ ሌላ ጊዜ ከምታረጉት የተለየ??lemme hear it !!?!?
Jul 10, 20243 engagements
ክረምት ሲመጣ የተለይ routine አላቹ ጠዋት ላይ ሌላ ጊዜ ከምታረጉት የተለየ??lemme hear it !!?!?
Jul 10, 2024በክረምት የምን ጠዋት መነሳት ነው ረፈድፈድ አርጎ ትንሽ ሞቅ ሲል እንጂ ለሽሽሽሽሽሽሽሽሽ ብቻ ነው..። ምን ነካህ ሚኪ..🙄
Jul 10, 2024