Selam sewoch plz yemitawku kalachu erdugn betam chenkognal enate hepatitis c tegegnebat ena madanitu le 3 wer yemiwesed new ena jemri tebalech keza yidnal alu gn medanitu side effect binorews side effectu demo kebad bihons bilen feran plzz doctors kalachu amakrugn
Jul 09, 2024ምን ማለት ነው side effect ቢኖረውስ ብለን ፈራን ማለት? ማንኛው መድሀኒት የጎንዮሽ ጎዳት አለው ይህ ደግሞ ሁሉም ሰው ጋር ላይታይ ይችላል አንድ መድሀኒት የጎንዮሽ ጎዳት ሲጠና ምናልባት ከ100 ሰው አንዱ ጋር ይሆናል የተገኘው። ይህ ማለት አንተ/ቺ እናት ላይ የመከሰት እድሉ ጠባብ ነው ። risk vs benefite 0.001 vs 99.99 የታዘዘላትን መድሀኒት ትውሰድ ካሎሰደች በሽታው እየባሰ ነው የሚሄደው። አንተ/ቺ እግርህ/ሽ ከሚቆረጥ እና የእግርህ/ሽ ትንሽ ጣት ከሚቆረጥ የቱ ይሻልሀል/ሻል? እንማለት ነው።
Jul 09, 2024