#personal
ወንድም እህቶቼ የሆነ የስራ ማስታወቂያ አየሁ ምን መሰላችሁ የሚለዉ ከAAU የተመረቃችሁ ከሆነ ቅድሚያ ይሰጣችኋል ይላል እና እኔ በ Extension program ነዉ ከዛ የተመረኩት እና ባመለክት የ extension ተማሪ መሆኔ ምንም ችግር የለዉም አይደለ? ስለ መልካም አስተያየታችሁ አመሰግናለዉ 🙏
Jul 08, 20242 engagements
ወንድም እህቶቼ የሆነ የስራ ማስታወቂያ አየሁ ምን መሰላችሁ የሚለዉ ከAAU የተመረቃችሁ ከሆነ ቅድሚያ ይሰጣችኋል ይላል እና እኔ በ Extension program ነዉ ከዛ የተመረኩት እና ባመለክት የ extension ተማሪ መሆኔ ምንም ችግር የለዉም አይደለ? ስለ መልካም አስተያየታችሁ አመሰግናለዉ 🙏
Jul 08, 2024It will not say on your temporary degree weather that you are a regular or an extension student. Weather you achieved your degree on regular or in extension program, a degree is a degree 👍
Jul 09, 2024Apply adrg ena mihonewn mayet Mnm mtataw ngr ylmko
Jul 09, 2024