Rutaa38
#music
የሆነ ዘፈን ትዝ ይላቹዋል? የሆነ ዘፋኝ ለሆነች ሴት ቲያትር ውስጥ ነጭ ለብሳ የሚዘፍንበት ክሊፕ ድሮ Etv ያሳየው ነበር ዘፋኙን ወይ ዘፈኑን የሚያውቅ ካለ ላኩልኝ?
Jul 07, 20245 engagements
የሆነ ዘፈን ትዝ ይላቹዋል? የሆነ ዘፋኝ ለሆነች ሴት ቲያትር ውስጥ ነጭ ለብሳ የሚዘፍንበት ክሊፕ ድሮ Etv ያሳየው ነበር ዘፋኙን ወይ ዘፈኑን የሚያውቅ ካለ ላኩልኝ?
Jul 07, 2024ቲያትር ውስጥ ነጭ ለብሶ ነው ወይስ ነጭ ለብሳ? እሱ ከሆነ የለበሰው ermias asfaw- liresash alchalkum
Jul 07, 2024Eyayu manyazewal መሰለኝ
Jul 08, 2024Hello guys I have an idea. If there is anyone who wants to develop English language skill and wants to talk freely without any shame if you are interested say hi to this bot https://t.me/englishclubetbot and i will send a private group link.
Jul 07, 2024