DuskParrot26108.5
#business
ሰላም:: ፋርማሲ መክፈት ፈልጌ ነበርና (በሰው license) ከመክፈቴ በፊት ማወቅ አለብህ የምትሉኝ ነገር ካለና አ.አ ውስጥ ለስራው አሪፍ የምትሉት ቦታ ካለ እንድትጠቁሙኝ ነበር:: Thank you 🙏
Jul 07, 20240 engagements

Jul 07, 2024