ቸኮሌት ግቢ ይዞ መሄድ አይችልም ሚባለው እውነት ነው እንዴ? Also tell me which items you are gonna take there
Jul 07, 2024Ye zendro tefetaghoch demo mn gud nachu
Jul 07, 2024ቸኮሌት ግቢ ይዞ መሄድ አይችልም ሚባለው እውነት ነው እንዴ? Also tell me which items you are gonna take there
Jul 07, 2024Ye zendro tefetaghoch demo mn gud nachu
Jul 07, 2024አምቡቹቡቹቡቹ, did ur mama said that?
Jul 07, 2024አቅልጠህ ያዘው ደረቅ ከሆነ ሰው ሊፈነክት ስለሚችል ክልክል ነው።
Jul 07, 2024Chocolate mehonu sayhon ye ጠርሙስ eka kehone new maychalew
Jul 07, 2024Ere tewu ahun chocolate min yargilshal bb ?
Jul 07, 2024Buniw aychalm tkru new
Jul 07, 2024ቀን 28/10/2016ዓ.ም አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቀንና ለማታ እንዲሁም ለግል ተፈታኝ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ውድ ተማሪዎቻችን በት/ቤት ኦንላይን ለመፈተን ፕሮግራም ተይዞላችሁ ልምምድ ስታደርጉ የነበራችሁ የማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ት/ቤት ላይ አልፎ አልፎ እያጋጠመ በነበረ ቴክኒካል ችግሮች ምክንያት ፈተናውን በኦን ላይን መስጠት የሚያስችል ባለመሆኑ ሌሎች ኦላይን ላይ ካልተመረጡ ተማሪዎች ጋር አንድ ላይ በወረቀት አንድትፈተኑ ተወስኗል፡፡ በመሆኑም የመፈተኛ ቦታችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ስለሆነ የጉዞ ሁኔታችሁም ሰኞ በ01/11/2016 ዓ.ም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤት በመገኘት ይሆናል፤ስለዚህ በቂ ዝግጅት አድርጉ፡፡ በፈተና ደንብ ዙሪያ የተፈቀዱ ተግባራት 1. ቀለል ባለሻንጣ ብቻ ሊያዙ የሚችሉ ለ4 ቀናት ብቻ የሚያገለግሉ ልብስ ፣ጫማ ፣ቢጃማ፣አንሶላ፣ብርድ ልብስ፣ትራስልብስ 2. የማጣቀሻ መፃህፍት፣የፀሎት መፃህፍት፣ለማሰቢያ የሚያገለግል ንፁህ ወረቀት፣እርሳስ፣እስክርቢቶ መያዝ ይቻላል፡፡ 3. ግቢ ውስጥ ባሉ ካፌዎች መጠቀም ለሚፈልግ አነስተኛ ገንዘብ /አስፈላጊ ከሆነ ብቻ/ 4. በሀኪም የተፈቀደና ማስረጃ ሊቀርብበት የሚችል መድሃኒት 5. ደረቅ ምግቦች ለምሳሌ ቆሎ፣ዳቦቆሎ/ ተከፍቶ ሊፈተሽ የሚችል/ 6. የሚያጠቡ ወይም በቅርብ የወለዱ ተማሪዎች ካሉ ሴት ሞግዚት ይዞ መግባት ይቻላል፡፡ 7. የት/ቤት ወይም የቀበሌ መታወቂያ፣አድሚሽን ካርድ ፣በመንግስት የተሰጠውን ዩኒፎርም መልበስ ግዴታ ነው፡፡ የተከለከሉ ተግባራት 1. ማንኛው ዓይነት ኤሊክትሮኒክስ ለምሳሌ- አይ ፓድ፣ታብሌት፣የእጅ ሰዓት፣ሞባይል፣ላፕቶፕ፣ሀብል፣ፈርጥ ያለው ቀለበት የጋብቻ ይፈቃዳል በአጠቃላይ ልዩ ልዩ ጌጣጌጥ አይፈቀድም፡፡ 2. ማንኛውም ሹልና ስለታማ ነገሮች ፣ከብረትና ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰሩ የውበት መጠበቂያ ቁሳቁሶች፣የውሃ መጠጫዎች 3. በቡድን መጮህ፣መረበሽ፣በምሽት መንቀሳቀስ የዓመፅና የፖለቲካ መልዕክቶችን ማስተላለፍ 4. ከግቢ መውጣትና መግባት፣በቡድን መደባደብ፣የሴቶች ዶርም አካባቢ መሄድ፣ሴቶችም ወንዶች ዶርም መሄድ የተከለከለ ነው፡፡ የመፈተኛ ቦታ/ዩኒቨርስቲ/ በአዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ /6ኪሎ ካምፓስ/ ይሆና የመግቢያና መውጫ ጊዜ 1. ለማህበራዊ ሳይንስ መግቢያ ሰኞ በ01/11/2016 ዓም ከንጋቱ 12:00 በት/ቤታችሁ ትገኛላችሁ ፣መመለሻ ጊዜ ዓርብ በ05/11/2016 ዓም ፈተናው እንዳለቀ በዕለቱ ይሆናል፡፡ 2. ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መግቢያ ዕሁድ በ07/11/2016 ዓም መመለሻ ሐሙስ በ11/11/2016 ዓም 3. ለሁሉም በዩነቨርስቲ ግቢ ተፈታኝ ተማሪዎች ትራንስፖርት በመንግስት የሚዘጋጀ ይሆናል፡፡ 4. በፈተና ቆይታችሁ የወከላችሁትን ት/ቤት ፣የደከሙላችሁን ቤተሰብና መምህራን ማህበረሰባችሁንም ጭምር በማሰብ በፍፁም ዲስፕሊን ፈተናችሁን አጠናቃችሁ እንድትመለሱ ት/ቤቱ መልካም ምኞታችንን እየገለፅን እስከምትሄዱ ድረስ ተጨማሪ መልእክቶች ሲኖሩን በቴሌግራም ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል፡ በትኩረት ተከታተሉ፡፡ ት/ቤቱ
Jul 07, 2024Ere guys enga yewetader biscuit new yizen yegebanew fetenaw lay atekuru Demo gibi selematgebu ye 4 ametun ahun enditayut terabu na nu 😂
Jul 07, 2024lij alesh?
Jul 07, 2024በጠርሙስ kahone aychalem balela eka gelbetesh yaziw
Jul 07, 2024Hello guys I have an idea. If there is anyone who wants to develop English language skill and wants to talk freely without any shame if you are interested say hi to this bot https://t.me/englishclubetbot and i will send a private group link.
Jul 07, 2024Ay eza suk ale ezaw tgzalh birr yaz samuna wefafram lbs birdlbsoch
Jul 07, 2024You can take whatever you want
Jul 07, 2024Birr kalesh baki nw
Jul 07, 2024demo chocolate mn yareglhal🙄 eneko ye zendro tefetagnoch gud honachu eko ke fetenaw sle hodachu😂😂😂 new michenkachu hoooo
Jul 07, 2024Bachru ekam hone mgb atabzhi ene wesje salkeftachew yemetahuachew mgboch alu yalalekutnma teyachewvtekottew ayalkum 😂
Jul 07, 2024