So Guys ንስሃ ከገባን በኋላ እራሳችን ብናጠፉ "የምንቀጣው " እራሳችን በማጥፉታችን ነው ወይስ አጠቃላይ በስራነው ኃጥያት ።
Jul 07, 2024የይሁዳ ጌታውን ከመሸጡ በላይ የከፋው ሀጥያቱ ብልጥ ለመሆን ሞክሮ በንስሀ ከመመለስ ይልቅ እራሱን ማጥፋቱ ነው ሲኦል የከተተው።
Jul 07, 2024So Guys ንስሃ ከገባን በኋላ እራሳችን ብናጠፉ "የምንቀጣው " እራሳችን በማጥፉታችን ነው ወይስ አጠቃላይ በስራነው ኃጥያት ።
Jul 07, 2024የይሁዳ ጌታውን ከመሸጡ በላይ የከፋው ሀጥያቱ ብልጥ ለመሆን ሞክሮ በንስሀ ከመመለስ ይልቅ እራሱን ማጥፋቱ ነው ሲኦል የከተተው።
Jul 07, 2024እራስን በማጥፋት ነው። እራስን ማጥፋት የማይሻር ሀጥያት ነው!!
Jul 07, 2024ንስሃ ምገባው ለምንድን ነው?? በ አፅያትህ ተፀጽተህ ገነት ለመግባት እንጂ ድጋሚ ወንጀል ሰልተህ ለመሞት ነው🤦♂ https://t.me/+dGV6tjJ9-HkyMzk0
Jul 07, 2024እራስህን በማጥፋትህ ነው እንጂ።ንስሀ ማለት የስከዛሬውን ሀጥያቴን ይቅር በለኝ ማለት ነው። እንደዚ አይነት ሀሳብ ግን መልካም አይደለም ።ምናልባት እንደዛ ካሰብክ(ካሰብሽ(
Jul 07, 2024Whatever u think dont do it .
Jul 07, 2024ንስሀ የምንገባው መንግስቱን ለመውረስ አይደለ እራስን ማጥፋት ደግሞ ይቅር የማይባል ሀጢያት ነው እና እግዚያብሔርን አስቀድመሽ ወይም አስቀድመህ የመጣውን ነገር ለማለፍ መሞከር ነው መበርታት ነው ሁላችንም ይሄ ስሜት ተሰምቶን የ ነበረበት ጊዜ ግን ከ እግዚአብሔር ጋር ያልፋል
Jul 07, 2024Still you get to hell and there's no level in hell! Hell is hell! So why bother nisha megbat!
Jul 07, 2024ራስን ለማጥፋት አስበህ ሃጥያት መፍራትህ ነው ማለት ነው🙄። ተው በቃ ራስህን አታጥፋ ምክንያቱም አንተ የፈራህ ነገር ሁሉ ልደርስህ ይችላል;
Jul 07, 2024What😳
Jul 07, 2024Mokereh eyew
Jul 07, 2024Cgr yelewm bro tecilaleh🤭🧑🦯👍
Jul 07, 2024