ሰላም ሰዎች ከሴት ጋር ሆነ ከቺክ ጋር ወይም ከወንድ ጋር ብሆንም በተለይ ከሴት ጋር ስሆን በአጭሩ ከማነኛውም ሰው ጋር ስሆን ወሬ ይጠፋብኛል ማወራው ነገር የተገደበ ነው። አንዳንድ ሰው ሚያወራው ነገር ማይጠፋበት ሰው አለ አይደል የሆነ Conversation ideas create ሚያደርጉ ሰዎች አሉ። እኔ ደሞ እንደዛ መሆን እፈልጋለው ስለዚህ ለዚህ የሚረዳኝ ጠቃሚ ነው የምትሉት ሚነበብ መፅሐፍ ካለ ጠቁሙኝ thanks 🙏
Jul 06, 2024አባቴ ፈጣሪ ይርዳሽ እንጂ መፅሐፍ መፍትሔ የሚሆን አይመስለኝም እኔም እንዳንተ ነኝ በተለይ ሴት ካየሁ እግሬ ራሱ ችሎ አይሄድም 😁
Jul 07, 2024